በአያት 49 – ፊጋ መንገድ ላይ በከፊል የትራፊክ መዘጋት ተጣለ
በአያት 49 ወደ ፊጋ በሚወስደው መስመር 72 ድልድይ አካባቢ የሚካሄደውን የመንገድ ጥገና ሥራ በፍጥነት ለማጠናቀቅ ሲባል መንገዱ በከፊል ለትራፊክ ዝግ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ።
ይህ በከፊል የመንገድ መዘጋት ከዛሬ ሰኞ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበር መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ አሽከርካሪዎች በአካባቢው ሲያልፉ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉና አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ባለሥልጣኑ ጥሪ አቅርቧል።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.