#FastMereja I የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (EFF) የ2028 የአፍሪካ ዋንጫን (AFCON) ለማስተናገድ የሚያስችለውን ይፋዊ የማመልከቻ ሰነድ ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) ማስረከቡን አስታወቀ።
የኢፌዴሪ መንግሥት ሙሉ ድጋፍ የተሰጠው ይህ የጨረታ ሰነድ የካፍን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ያሟላና ሀገሪቱ ውድድሩን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት የሚያረጋግጥ መሆኑን ፌዴሬሽን ገልጿል።
Source: FastMereja








No comments yet.