#Ethiopia | በኢትዮጵያ የቅርስ እንክብካቤ እና ጥበቃ ዘርፍ ለረጅም ዓመታት በሃላፊነት ያገለገሉት አቶ ጃራ ኃይለማርያም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገለጸ።
አቶ ጃራ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው በሩበት ወቅት የአገሪቱን የባህል እና የታሪክ ቅርሶች በመጠበቅ፣ በማስጠበቅ እና ለአለም በማስተዋወቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
የቀብር ስነ ስርዓቱም ነሐሴ 19/2018ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ሳሪስ አዲሱ ሰፈር በሚገኘው ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ይፈፀማል፡፡
ለነፍሳቸው መልካም ዕረፍትን እንመኛለን ።
#ethiopia heritage #ethiopianheritage #ethiopianhistory #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Source: GetuTemesgen









No comments yet.