#Ethiopia | ሕፃን ፊዮና ሰለሞን (ናኒ) ትባላለች።
ዕድሜ: 7 ዓመት
አድራሻ: ቦሌ ቡልቡላ፣ ፍቅሬ ኮንዶሚኒየም ጀርባ፣ ግሪን ኤሪያ
የእናት ስም: ሄለን ሀይለሚካኤል — 0911036874
የአባት ስም: ሰለሞን ፋንታሁን — 0913035895
የለበሰችው: ነጭ ቲሸርት እና ፒንክ ሱሪ
ልጅቷ ከቤት የወጣችው 12:00 ሰዓት ሲሆን፣ ከዚያ በኋላ ወደ ቤት አልተመለሰችም። ጉዳዩ በቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ፖሊስ ጣቢያ ሪፖርት ተደርጓል።
ማንኛውም መረጃ ያላችሁ ወይም ልጅቷን ያያችሁ እባካችሁ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ።
እባካችሁ ሼር በማድረግ እንዲደርስ እርዱን! 🙏


Source: GetuTemesgen







No comments yet.