የ100 ግራም ወርቅ ሽልማት የሚያስገኘው የቅን ልቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ የህዝብ ድምጽ እየተሰጠበት ነው። አሁን ባለው የድምጽ አሰጣጥ አቲስነማ ቻሪቲ እየመራ ሲሆን አውንታ በርሲሳ በሁለተኝነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሶስተኛ ባለጫማው አራተኛ ዶክተር ኖ አምሰተኛ ከፌስቡክ ሜላት ንጉሴ ስድስተኛ ደረጃ ላይ አዶናይ ይገኛል።
ሽልማት ፕሮግራሙ አሁን ላይ የኦንላይን ቀጥታ ስርጭቶችን እያስተላለፈ የሚገኘው adarash.com የሚያስተላልፈው ይሆናል።
Source: FastMereja









No comments yet.