#Ethiopia | በአለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ማዕረግ በተሰጠው የሲድኒ ማራቶን ውድድር አትሌት አዲሱ ጎበና የመጀመሪያ ደረጃን በመያዝ አሸንፏል።
አትሌቱ ርቀቱን ለማጠናቀቅ የወሰደበት 2 ሰዓት ከ04 ደቂቃ ከ42 ሰከንድ የቦታውን የክብረ ወሰን በአዲስ መልክ ማሻሻል ችሏል።
#sydneymarathon #marathon #athletics #ethiopianathletics #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
Source: GetuTemesgen









No comments yet.