ታዝማ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ሕክምና ልዩ ማዕከል 6ኛውን ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና በሐረር ከተማ ለማከናወን ዝግጅቱን አጠናቀቀ!

- Advertisement -
Sidebar AD

ታዝማ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ሕክምና ልዩ ማዕከል 6ኛውን ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና በሐረር ከተማ ለማከናወን ዝግጅቱን አጠናቀቀ!

#Ethiopia | ይህ ልዩ የነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና ዘመቻ በልብ ሕመም ምክንያት የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ሕይወት ለማዳን ያለመ በጎ ተግባር ነው።

በተለይም በኢኮኖሚ አቅም ማነስ ምክንያት አስፈላጊውን የልብ ሕክምና ማግኘት ላልቻሉ ወገኖች፣ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሕክምና አገልግሎት በመስጠት አዲስ ተስፋ ለመፍጠር ያለመ ነው።

ታዝማ ይህን ሰብዓዊ ተግባር በተከታታይ በማከናወን፣ ለብዙ ወገኖች የሕይወት ተስፋ በመሆን በጎ ዓላማውን በስኬት እያሳካ ይገኛል።

በቀጣይ ቀናት የሚከናወኑ ስኬታማ የቀዶ ሕክምና ሂደቶችን፣ የታካሚዎችን አስደናቂ የሕይወት ለውጥ ታሪኮች እና ጠቃሚ የልብ ጤና ትምህርቶችን ለማግኘት የታዝማን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ።

ታዝማ — የጤናማ ልብ አርማ!

📍 ጎተራ ኮንዶሚኒየም፣ አዲስ አበባ
☎️ 0954 886225 / 9893

#TazmaMedical #HeartSurgery #FreeHeartSurgery #Harar #ጤና #የልብጤና #ነፃየልብቀዶሕክምና #ታዝማ


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1