6ኛው የኬር ኦድ ሩጫ በወልቂጤ ከተማ ሊካሄድ ነው

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በወልቂጤ ከተማ በልዩ ሁኔታ ለሚካሄደው 6ኛው የኬር ኦድ ሩጫ ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ መሆኑ ተገለጸ።

መግለጫው ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5 ሰዓት በመካኒሳ አካባቢ በሚገኘው ዮድ አቢሲኒያ ሆቴል ይሰጣል።

በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የሀገራችን ገናና እና ስመ ጥር አትሌቶች የሚገኙ ሲሆን ስለ ውድድሩ ዝግጅት እና ስለ ተሳትፎው ሁኔታ ዝርዝር መረጃዎች ይፋ ይደረጋሉ።

የስፖርቱ ቤተሰቦች በቦታው በመገኘት ድጋፋቸውን እንዲገልጹ ጥሪ ተ አስተላልፏል።

#careodrun #welkite #ethiopianathletics #sports #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: