#Ethiopia | በአርሊንግተን ቨርጂንያ (USA) በሚገኘው ዳማ ሬስቶራንት ስለተደረገልኝ የምሳ ግብዣ በጣም አመሰግናለሁ። የዳማ ሬስቶራንት ባለቤቶች በተለያዩ ሙያዎች በመሰማራት የአባታቸውን ሌጋሲ ያስቀጠሉ ድንቅ ሰዎች ናቸው ። አባታቸው እጅግ የተከበሩት ታላቅ ሰው የቢሾፍቱው ዳማ ናዴሞ ናቸው።
ስላሳያችሁኝ አክብሮትና ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ!
ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ።
ሎስ አንጀለስና አካባቢው ላላችሁ ነገ እሁድ August 30 ቀጠሮ አለን።



Source: GetuTemesgen







No comments yet.