🥊🔥🔥🥊
#Ethiopia | በሀገራችን የሚካሄደው አለም አቀፍ የፍልሚያ ውድድር “ኢትዮ ፋይት ናይት” የውድድሩን የፍልሚያ ካርድ በይፋ አስታውቋል! 🇪🇹💪
በአጠቃላይ በ5 የንክኪ ስፖርት ዘርፎች — MMA, Boxing, Kickboxing, Muay Thai እና Wushu Sanda — 10 አስደናቂ ፍልሚያዎች ይካሄዳሉ! 🔥
🥇 የዕለቱ ዋና ፍልሚያ – MMA
🔴 🇪🇹 ቢንያም ሽብሬ “ቢኒ”
⚔️
🔵 🇪🇹 አገረሰላም አርባ “ቦንጆ”
🥈 2ኛ ዋና ፍልሚያ – MMA
🔴 🇵🇹 ጆአዎ ፍሊፕ ኔቶ “ሚሞሴ”
⚔️
🔵 🇪🇸 ጆሴ አጉስቲን ጂሜኔዝ
🥉 3ኛ ፍልሚያ – MMA
🔴 🇦🇴 ጋርሲያ ፒንቶ “አናኮንዳ”
⚔️
🔵 🇧🇷 ጄፈርሰን ኮስታ “ሱፐር ኮኩዌ”
🥊 ቀሪ ፍልሚያዎች
🔥 ክብሮም ንጉሴ “ዘ ፕሪዴተር” 🆚 ሳሙኤል ጥበቡ “ሳሚ” — Kickboxing
🔥 አዲሱ ደሳለኝ “ዘ ቻምፕ” 🆚 ከሚል ሲራጅ “ሳቦም” — Kickboxing
🔥 ሰራዊት ፀጋ “ሞተረኛው” 🆚 ፍሬው ጮሮ — Boxing
🔥 መልካሙ ውቤ “ጎንደሬው” 🆚 ይድነቃቸው ብርሃኑ — Boxing
🔥 ሐይማኖት መክብብ “ሐይሚ” 🆚 ለሊስቱ ዳንኤል “ለሊ የአዳማ” — Muay Thai
🔥 ጳውሎስ ማለዳ “ንስር” 🆚 ከሐብታሙ ለታ — Wushu Sanda
🎟️ የመግቢያ ትኬት ሽያጭ በቴሌብር በቅርቡ ይጀምራል!
🔥 ለየት ያለ የፍልሚያ ምሽት… ለስፖርት ወዳጆች የማይቀር ዝግጅት! 🥊🇪🇹
#EthioFightNight #EthiopianSports #MMA #Boxing #Kickboxing #MuayThai #WushuSanda

Source: GetuTemesgen









No comments yet.