የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦትነገ ነሐሴ 25 ቀን  2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት …

- Advertisement -
Sidebar AD
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ ነሐሴ 25 ቀን  2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30
 
👉ኮዬ ፕሮጀክት 12፣ 17 ፣ ኮዬ ኔትዎርክ ኮንዶሚኒየም፣ ኮዬ አቦ ቤተክርስትያን እና አካባቢው፣
👉መከላከያ ካምፕ፣ አያት ለገጣፎ ሰብስቴሽን ፊት ለፊት ያሉ ኮንዶሚኒየሞች፣ ክቡር ደመና፣ሰላም ቪሌጅ፣ጣፎ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን እና አካባቢው፣
👉 ሰበታ ከተማ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ፣ጋሪ ተራ፣ባጃጅ ተራ፣ ዲማ ሆስፒታል፣ዲማ አካባቢ ያሉ ፋብሪካዎች፣ተፍኪ ተጂ፣ኬኬ ጁስ ፋብሪካ እና አካባቢው፣
 
ከጠዋቱ 1፡30 – 9፡30
 
👉ባህርዳር – አባይማዶ ማራኪ ቀበሌ፣ ቀበሌ 16 ህዳሴ የመኖሪያ መንደር እና አካባቢው፣
 
ከጠዋቱ 3፡30- 11፡00
 
👉አርባምንጭ ሪጅን አርባምንጭ ከተማ ፣ገሬሳ እና አካባቢው፣
👉ሲግናል ጀርባ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል፡፡
ስለሆነም በአካባቢው  የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2