#Ethiopia | የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ጋብሪኤል ዠሱስን ለማስፈረም ከአርሰናል ጋር ያልተጠበቀ ስምምነት ላይ ደርሷል።
ለዝውውሩ 10 ሚሊዮን ዩሮ ከነተጨማሪ ክፍያዎች ለመክፈል የተስማማው ባርሴሎና፣ የተጫዋቹን የቃል ስምምነት ካገኘ በኋላ ክለቦቹ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን በማዘጋጀት ላይ ይገኛሉ።
በስፖርት ዳይሬክተሩ ዴኮ ፍላጎት የተወጠነው ይህ ዝውውር በ24 ሰዓታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ተጫዋቹ የሕክምና ምርመራውን ለማድረግና ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወደ ስፔስ ያመራል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen








No comments yet.