በይቅርታ የሚፈታ የለምበዚህ በዓል ከእስር ቤት የሚፈታ ‘ታራሚ’ የለም! “አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር ብዙዎች ‘ዘመዶቻችን ከእስር…

- Advertisement -
Sidebar AD
በይቅርታ የሚፈታ የለም‼️
በዚህ በዓል ከእስር ቤት የሚፈታ ‘ታራሚ’ የለም! 🚫‼️
“አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር ብዙዎች ‘ዘመዶቻችን ከእስር ይፈቱልናል’ ብለው ተስፋ ያደርጋሉ።
ነገር ግን የፍትህ ሚኒስቴር ያሰማው ዜና ለብዙዎች አስደንጋጭ ሆኗል።
ሚኒስቴሩ ለመናኸሪያ ሬዲዮ እንደገለጸው፤ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ብቻ በይቅርታ የሚፈታ አንድም ታራሚ የለም! ‘ይቅርታ’ የሚደረገው በአዲሱ መመሪያ መሠረት በቦርድ ሲወሰን ብቻ እንደሆነ ተገልጿል።
ብዙዎቻችን ‘ምህረት’ እና ‘ይቅርታ’ አንድ ይመስለናል። ነገር ግን ምህረት ከፍተኛ የፖለቲካ ውሳኔ ሲሆን፣ ይቅርታ ግን ጥብቅ የሆነ ሕጋዊ አካሄድ አለው።
ክልሎች በራሳቸው ርዕሳነ-መስተዳድሮች አማካኝነት ታራሚዎችን ሊፈቱ እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: