በላይቭ (Live) ግድያ የፈፀሙት በቁጥጥር ስር ዋሉ።
“100 ተጠርጣሪዎች ታፈሱ! የሳውዲው ግድያ መረጃ…
“በሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ በኢትዮጵያውያን መካከል የተፈፀመው አስደንጋጭ ግድያ አዲስ መረጃ ወጥቷል።
• ግድያውን የፈፀመው ግለሰብና 5 ግብረ አበሮቹ ተይዘዋል።
• በሶሻል ሚዲያ ጉዳዩን በማራገብ ተጠርጣሪ የሆኑ ከ100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
• የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሳውዲ የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ወንጀለኞችን የማደን ስራውን አጠናክሯል።
የኢትዮጵያዊነትን ባህል ያረከሰው ይሄ ድርጊት የህግ የበላይነት ሊረጋገጥበት ይገባል።
ድምፅ ለሆናችሁና መረጃ ለሰጣችሁ ሁሉ ኤምባሲው ምስጋና አቅርቧል።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.