እናታችን ቅድስት ቤተክርስቲያንን የምናስብበትና የምንዘክርበት!
ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰማዕታት ደም የተከለለች፣ በጻድቃን ተጋድሎ ያጌጠችና በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ በምድር ያለች የአርያም ምሳሌ ናት!
ይህ ሳምንት የቅድስት ቤተክርስቲያን መዓዛ የሆኑ ቅዱሳን ሰማዕታትና ጻድቃንን የምናወሳበት፤ እነሱን አርአያ አድርገው በዘመናችን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሕይወታቸውን ሰጥተው እያስቀጠሉ ያሉ ባለውለታዎችን ደግሞ የምናመሰግንበት ነው።
🗓 ሰኞ, ረቡዕ ሐሙስ እና አርብ
📍 ሐመረ ብርሃን ዋና ማዕከል
ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት
🕖 11:00 ሰዓት
🗓 ማክሰኞ በጽርሐጽዮን
ሳምንታዊ ጉባኤ
📍 ወልደ ነጎድጓድ
ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን
🕖 11:00 ሰዓት
🗓 ቅዳሜ ሰኔ 20
📍 ቦሌ መድኀኔዓለም አዳራሽ
🕖 ከቀኑ 8:00 ሰዓት
በደመቀ ሁኔታ ይከበራል!
አሁኑኑ ቦታ ያስይዙ !! 👇👇👇
https://tickets.hamereberhan.org/e/bete-krstian
Source: Yeneta Tube









No comments yet.