ላለፉት 10 ዓመታት በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በዜና አንባቢነት ያገለገለው ጋዜጠኛ ሣህለገብርኤል ይትባረክ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ከጋዜጠኝነት ሙያው በተጨማሪ በማረሚያ ፖሊስ አባልነት እስከ ረዳት ኢንስፔክተርነት ማዕረግ የደረሰው ረዳት ኢንስፔክተር ሣህለገብርኤል፣ ሕይወቱ እስካለፈበት ዕለት ድረስ በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ክፍል የሚዲያ ማስተባበሪያ ኃላፊ በመሆን እያገለገለ ነበር።
በ18 ዓመቱ የማረሚያ ፖሊስን የተቀላቀለው ረዳት ኢንስፔክተር ሣህለገብርኤል ይትባረክ፣ ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት ነበር።
Source: FastMereja









No comments yet.