የመጀመሪያው ፈረቃ በ1:00 ሰዓት ጀምሮ በ7:00 ሰዓት ቢያበቃ።
ሁለተኛው ፈረቃ ደግሞ በ6:00 ሰዓት ጀምሮ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ ቢያበቃ።
ሦስተኛው ፈረቃ ደግሞ በ11:00 ሰዓት ጀምሮ በ5:00 ሰዓት ቢያበቃ።
የሥራ ቀናቶች በሳምንት ከሰኞ እስከ ሐሙስ 4 ቀናት ብቻ ቢሆኑ የሀገራችን ኢኮኖሚ ይተኮስ ነበር ባይ ነኝ።
እስኪ ይሄ ምን እንደሚያመጣ ተወያዩበት።
በተለያየ Scenario አስቡት።
ኢንጅነር ጌቱ ከበደ
Source: FastMereja








No comments yet.