ያልተመዘገበ የመንግሥት ሰራተኛያልተመዘገ የመንግስት ሰራተኛ ከነሐሴ/30/2018 ዓ.ም በኃላ ከፔሮል ይሰረዛል። ወይም የሲቪል …

- Advertisement -
Sidebar AD
ያልተመዘገበ የመንግሥት ሰራተኛ‼️
ያልተመዘገ የመንግስት ሰራተኛ ከነሐሴ/30/2018 ዓ.ም በኃላ ከፔሮል ይሰረዛል። ወይም የሲቪል ሰርቨስ ሰራተኛ እንዳልሆነ ይረጋገጣል ሲል የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በስሩ ለሚገኙ የመንግሥት ሰራተኞች አሳውቋል። የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ከብሄራዊ ስታስቲክስ አገልግሎት ጋር በመሆን የሁሉንም የመንግሥት ሰራተኞች መረጃ እየመዘገበ መሆኑ ይታወቃል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1