#Ethiopia | ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመንግሥት እጅ የሚገኙና ን እንዲሁም ያልታወቁ በራሪ አካላትን (UFO) ጋር የተያያዙ ሚስጥራዊ ፋይሎች ለሕዝብ ይፋ እንዲሆኑ ትዕዛዝ በሰጡት መሰረት ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
መረጃው በሀገሪቱ የጦር ሚኒስቴር በኩል ይፋ የተደረገ ሲሆን ድረ-ገጹም war.gov/ufo በሚል አድራሻ ይገኛል።
በዚህ ድረ-ገጽ በምስጢር ተይዘው የነበሩ የUFO (ወይም UAP) መረጃዎች ተካተውበታል ሲባል ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ይፋ የሆኑ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶግራፎችን እና በአሜሪካ መንግስት የተሰበሰቡ ሰነዶችን ይዟል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #viaTikvah
Source: GetuTemesgen








No comments yet.