#Ethiopia | የካቮድ ኮሜርሻል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ግንቦት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ስለሚጀመረው እፎይታ ኤክስፖ አስመልክቶ ለተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫው ላይ እንደተብራራው እፎይታ ኤክስፖ ሰፊው የንግድ ማህበረሰብ በአዲስ አበባ ስትራቴጂካዊ በሆኑ የንግድ ቦታዎች ማለትም በመገናኛ፣ በካዛንቺስ እና በሽሮ ሜዳ አካባቢዎች በተመጣጣኝ ዋጋ የሱቅና የቢሮ ባለቤት እንዲሆኑ ዕድል ያመቻቻል።
ይህ ልዩ የንግድ ትርኢት ከግንቦት 8 እስከ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በጊዮን ሆቴል የሚቆይ ሲሆን ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦችና ድርጅቶች በመገኘት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።
ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ በሚል መሪ ቃል የሚንቀሳቀሰው ተቋሙ ንግድዎን ለማሳደግ ወሳኝ እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪውን ያቀርባል።
ለተጨማሪ መረጃ በነፃ ስልክ መስመር 6227 ወይም በ 0989222227 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
እንዲሁም የተቋሙን ድረ ገጽና የማህበራዊ ትስስር ገጾች በመጎብኘት ዝርዝር መረጃዎችን ማግኘት ይቻላል።
#KavodCommercial #RealEstateEthiopia #BusinessExpo #AddisBusiness #EfoytaExpo #ShopSale #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen








No comments yet.