ታላቅ የምርቃት ስነ-ስርዓት ግብዣ!

- Advertisement -
Sidebar AD

✨✨

​የድሮዋን አዲስ አበባ ትዝታና ውበት ከዘመናዊ ስልጣኔ ጋር አዋህዶ የያዘው አዲሱ እና ማራኪው “THE GOLDEN AGE LOUNGE” ስራ የሚጀምርበት Grand Opening ተጋብዘዋል!

​ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመሆን አዲስ አበባን ከሰገነት 9ኛ ፎቅ ላይ ሆነው ይመልከቱ፣ የማይረሳ ምሽት ለማሳለፍ ቀጠሮዎን በኤፍቢ አዲስ ሆቴል ከእኛ ጋር ያድርጉ።

​📅 ቀን፦ ግንቦት 15 እና 16 ቀን 2018 ዓ.ም የፊታችን ቅዳሜና እሁድ
​⏰ ሰዓት፦ ከቀን 6:00 ሰዓት ጀምሮ

​📍 አድራሻ፦ አፍንጮ በር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5ኛ በር ፊት ወይም 70 ደረጃ ጀርባ ኤፍቢ አዲስ ሆቴል





Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1