ደረሰ መጋቢት 12-13 እና 14 እግሮች ሁሉ ወደ ዲላ ሁለገብ ስታዲየም ያመራሉ!! እርስዎስ

- Advertisement -
Sidebar AD

ደረሰ 🚨🚨🚨መጋቢት 12-13 እና 14 እግሮች ሁሉ ወደ ዲላ ሁለገብ ስታዲየም ያመራሉ!! እርስዎስ

በዲላ ከተማ የሪቫይቫል ኮንፈረንስ ተዘጋጀ። በእለቱ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ተካ በትንቢታዊ፣ በነፃ መውጣት፣ በፈውስ፣ በድንቅና በተአምራት አገልግሎት የሚያገለግል ይሆናል። በዚህ ቀን እግዚአብሔር በሀይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል እንዲሁም ለብዙዎች መፅናናት፣ መታነፅ እና ነፃ መውጣት ይሆናል።

#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል
ለበለጠ መረጃ
HEAVEN TV 📺 ይከታተሉ( ETHIOSAT )
FREQUENCY ——— 11605
Polarization ——— H
FEC ————5/6
SYMBOLERATE —————— 45000


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: