“ለቆመ ኳስ ምስጋና ይግባውና አርሰናል ዋንጫ ሊበላ በመንገድ ላይ ነው “ ቶማስ ፍራንክ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia ||የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ዋና አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ከጨዋታው በኋላ ስለ ቆመ ኳስ አስፈላጊነት አንስተው ተናግረዋል።

ቶተንሀም ዛሬ ኤቨርተንን 3ለ0 ሲያሸንፍ ሁለቱን ግቦች ያስቆጠረው በቆመ ኳስ ነበር።

ስለ ሁነቱ የተጠየቁት አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ “ የቆመ ኳስ በጣም ወሳኝ ነገር ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።

አክለውም “ ለቆመ ኳስ ምስጋና ይግባውና አርሰናል አሁን የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ሊያነሳ በመንገድ ላይ ነው ” ሲሉ ተናግረዋል።

#ts #sport #gtmc


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: