ቲክቶከሩ አዶናይ ከፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መፈታቱ ተሰማ!
ለአዶናይ አድናቂዎች መልካም ዜና
አዲስ አበባ – በማኅበራዊ ሚዲያ በስፋት የሚታወቀው ቲክቶከር አዶናይ በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ከቆየ በኋላ አሁን ከእስር መፈታቱን የቅርብ ምንጮች አመለከቱ።
መረጃው ይፋ የተደረገው በአዶናይ የቅርብ ሰው አማካኝነት ሲሆን፣ ድምፃዊ መርከብ ቦኒቷ ፋስት መረጃ ጉዳዩን አረጋግጠዋል ተብሏል።
ይህ ዜና ለቲክቶከሩ አድናቂዎች እና የማኅበራዊ ሚዲያ ተከታታዮች ደስታን የፈጠረ ትልቅ ዜና ሆኗል::
@seledadotio

No comments yet.