አዲስ ፊልም፦

- Advertisement -
Sidebar AD

🎬
“ዳናሽ” (DANASH) አሁን በዩቲዩብ ተለቀቀ! 🔥🔥

​በአለም ሲኒማ በታላቅ ድምቀትና በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ተመርቆ የነበረው፣ ተወዳጁና ልብ አንጠልጣዩ የፍቅር ፊልም “ዳናሽ” አሁን በናሆም መልቲሚዲያ (Nahom Multimedia) ዩቲዩብ ቻናል ለዕይታ በቅቷል።

​ተዋንያን
ተወዳጁ ሄኖክ በሪሁን እና ጎበዟ ኤደን አይሸሹም በፊልሙ ላይ ያላቸው ድንቅ የትወና ብቃት እና የ”ኬሚስትሪ” ጥምረት ለታሪኩ ልዩ ውበት ሰጥቶታል።

​ታሪኩ፦
ልብን የሚነካ እና በጉጉት የሚያስጨርስ የፍቅር ጉዞን የያዘ ነው።

​📽️ አሁኑኑ ይመልከቱ!
ወደ ሲኒማ መሄድ ላልቻላችሁና ድጋሚ ማየት ለምትፈልጉ ሁሉ ፊልሙ በከፍተኛ ጥራት (HD) ቀርቧል።

​ሊንኩን በመጫን ፊልሙን ይከታተሉ፦

👉https://youtu.be/Tyl5PGNU4Sc?si=CMizDRwOoTMbFZp9

​#ዳናሽ #አዲስፊልም #የኢትዮጵያፊልም #ሄኖክበሪሁን #ኤደንአይሸሹም #የፍቅርፊልም #DanashFilm #EthiopianMovie #NewEthiopianFilm #GetuTemesgen #Getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: