#Etthiopia | በቦሌ፤ በሜጋ ሕንፃ ጀርባ በሚገኘው ዝነኛው የጊዜ ባር እና ሬስቶራንት ልዩ የቅዳሜ ምሽት የኪነ ጥበብ ድግስ ተዘጋጅቷል።
በአጋፔ ኢቨንትስ አስተባባሪነት በሚቀርበው በዚህ መርሃ ግብር ላይ ተወዳጅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የሆኑት
መሰሉ ፋንታሁን
ቢኒያም
ሱራፌል ( ጎፌሬ)
እና
ፍቃዱ
ከዜማ አንግስ የዘመናዊባንድ ጋር በመሆን ለየት ያለ የሙዚቃ ዝግጅት ያቀርባሉ።
ቀድሞ ቦታ ለማስያዝ
በስልክ ቁጥር
+251968626262 በመደወል መጠቀም ይቻላል።
#ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ሙዚቃ #ባህል #ምሽት #ኪነጥበብ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
Source: GetuTemesgen








No comments yet.