ለ8,645 ተማሪዎች ሌላ ተፈታኝ😯‼️
በ2018 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መውጫ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች ውስጥ 8,645 የሚሆኑት ተማሪዎች ሌላ ሰው እንደተፈተነላቸው ተረጋገጠ።
ይህ የተገለፀው የሰው ሀብት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ሚኒስቴርን የ9 ወር የስራ አፈፃፀም በገመገመበት ወቅት ነው።
@seledadotio

No comments yet.