👑
የሙዚቃው ቁንጮ ቴዲ አፍሮ ዛሬ ባበረከተልን ባለ 18 ዘፈኖች ድንቅ አልበም ዳግም የጥበብን ጥም ቆርጧል።
እያንዳንዱ ዜማና ግጥም በስሜትና በጥበብ የተሞላ፣ ነፍስን የሚያድስ ልዩ ስራ ሆኖ ቀርቧል።
ይህን የመሰለ የጥበብ እንቁ ለሀገር የሰጠች ማህፀን በእውነት የተባረከች ናት እንዲህ አይነት ድንቅ ልጅ ያፈራሽ እናት ክብር ይገባሻል! 👏
የቴዲ አፍሮ አፍቃሪዎችና የጥበብ ቤተሰቦች በአዲሱ አልበም ላይ ያላችሁን ስሜት እንዴት ገለጻችሁት?
ከ18ቱ ዘፈኖች ውስጥ ልባችሁን የነኩትንና ደጋግማችሁ ያዳመጣችኋቸውን ምርጥ 3 ዘፈኖች በቅደም ተከተል ኮሜንት ላይ አስፍሩልኝ፦
ደግማችሁ ደጋግማችሁ አጣጥሙት ! 🎧
#TeddyAfro #NewAlbum #EthiopianMusic #Legend #ቴዲ_አፍሮ

Source: Yeneta Tube








No comments yet.