‘’የልቤን’’ ኮንሰርት ሚያዚያ 10 በግዮን ሆቴል
መሳይ ተፈራ ለመጀመሪያ ጊዜ በታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ሊያገኘን ቀጠሮ ይዟል ፣ በርካቶቻችን የምንወደዉ ወጣቱ ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ሌላኛዉ የኮንሰርቱ ድምቀት ነዉ
ፍልቅልቋ ማህሌት ወንድሙ ለምሽቱ ሌላ ዉበት ሆና ብቅ ትላለች
ትኬቶች በቴሌብር ሽያጭ ላይ ናቸው!
ፈጥነው ለሚገዙ መደበኛ በ1,500 ብር፣ በእለቱ ደግሞ በ1,700 ብር ያገኛሉ።
ቪአይፒ (VIP) 3,000 ብር… ልዩ መስተንግዶ ከራት እና የኮክቴል መጠጥ ጋር VVIP) በ10,000 ብር ብቻ ተዘጋጅቷል።
ሳይረፍድ ትኬቶቻችሁን አሁኑኑ ይቁረጡ!
የልቤን ኮንሰርት!
©️ቅዳሜ ሚዲያና አድቨርታይዚንግ አዘጋጅቶታል
Source: GetuTemesgen









No comments yet.