የፊታችን እሁድ የሚከበረውን ዳግማዊ ትንሳኤን ከተቸገሩ ወገኖቻችንን በመርዳት እና ከጎናቸው በመሆን በዓሉን ለማሳለፍ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ዮዳሄ የበጎ አድራጎት ድርጅት በበጎ ፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ ወገኖቻችንን ለማገዝ የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን፤ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011፣ በምዝገባ ቁጥር 7460 ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።
ማህበሩን ማገዝ ለምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 4646 ላይ የቻላችሁትን ድጋፍ አድርጉልን።
ዮዳሄ የበጎ አድራጎት ማህበር









No comments yet.