ለ8,645 ተማሪዎች ሌላ ተፈታኝበ2018 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መውጫ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች ውስጥ 8,645 የሚሆኑት ተማሪዎች…

- Advertisement -
Sidebar AD

ለ8,645 ተማሪዎች ሌላ ተፈታኝ😯‼️
በ2018 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መውጫ ፈተና ከወሰዱት ተማሪዎች ውስጥ 8,645 የሚሆኑት ተማሪዎች ሌላ ሰው እንደተፈተነላቸው ተረጋገጠ።
ይህ የተገለፀው የሰው ሀብት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ሚኒስቴርን የ9 ወር የስራ አፈፃፀም በገመገመበት ወቅት ነው።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: