ዓርብ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡30 ሰዓት

- Advertisement -
Sidebar AD

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ስሙ እና ስራዎቹ ሁልጊዜም በአንደኝነት የሚጠቀሱት የጥበብ ሰው ቴዲ አፍሮ፣ በየኔ ቫይብ (YeneVibe.com) የሙዚቃ ደረጃ ሰነጠረዥ ላይ ነግሷል።

አዲሱ “ኢትዮሪካ” (Ethiorica) አልበም በወጣ በቀናት ውስጥ ብቻ የዩቲዩብ እይታዎችን (Views) በማጥለቅለቅ፣ የታሪክ ድግግሞሽ በሚመስል መልኩ የገበታውን አናት ተቆጣጥሮታል። ቴዲ አፍሮ አዳዲስ ስራዎችን ባወጣ ቁጥር ነባር ስራዎቹ ጭምር አብረው ወደ ደረጃ ሰንጠረዥ አናት መምጣታቸው የእሱን ልዩነት ያሳያል።

በዚህ ሳምንት በየኔ ቫይብ ከፍተኛ እይታ የተመዘገበላቸው ምርጥ 100 ኢትዮጵያዊ ሙዚቃዎች ዝርዝር፦

1. TEDDY AFRO – ዳስ ጣል (አንሳው) – Das Tal (Ansaw) | Track 1 (Official Lyrics Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 5,333,181 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 5,333,181 Views

2. TEDDY AFRO – ጀምበር – Jember | Track 18 (Official Lyrics Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 3,279,195 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 3,279,195 Views

3. TEDDY AFRO – መሬማ – Merema | Track 15 (Official Lyrics Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 2,444,573 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 2,444,573 Views

4. TEDDY AFRO – ጽዮን ሙሽራዬ -Tsion Mushraye | Track 6 (Official Lyrics Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 2,201,619 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 2,201,619 Views

5. TEDDY AFRO – ስምምነን (ጉሬጌ) – Sememene (GuReggae) | Track 5 (Official Lyrics Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 2,108,460 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 2,108,460 Views

6. TEDDY AFRO – ስማ እራሴ – Sema Erase | Track 17 (Official Lyrics Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 1,785,734 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 1,785,734 Views

7. Yo Marios ዮ ማሪዮስ (ድግስ ነው) – New Ethiopian Music 2026(Official Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 1,780,624 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 1,780,624 Views

8. TEDDY AFRO – ኢቶሪካ – Etorika | Track 2 (Official Lyrics Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 1,713,367 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 1,713,367 Views

9. TEDDY AFRO – ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ) – Shih Bibal (Back to 90s) | Track 9 (Official Lyrics Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 1,664,424 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 1,664,424 Views

10. TEDDY AFRO – መርከብ – Merkeb | Track 16 (Official Lyrics Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 1,662,264 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 1,662,264 Views

የቴዲ አፍሮ ስራዎች በየደረጃው የያዙትን ነጥብ እና ሌሎች ተወዳጅ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎችን ደረጃ በዝርዝር ለማየት አሁኑኑ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ!

🌐 ሊንክ፦ www.yenevibe.com/weekly-top-hit-songs

የኔ ቫይብ (YeneVibe.com) የሙዚቃ ደረጃ ሰንጠረዥ ከዩቲዩብ እይታዎች በመነሳት አውቶማቲክ እና ከሰዉ ንክኪ ነፃ በሆነ ሲስተም ብቻ ያቀርብላችኋል።

#TeddyAfro #Etorika #Ethiorica #YeneVibe #EthiopianMusic #Top10 #MusicChart #ቴዲአፍሮ #የኔቫይብ #ኢትዮሪካ #ምርጥ10 #ኢትዮጵያ #BillboardEthiopia


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: