የነዳጅ ዋጋ አሽቆለቆለ።
የሆርሙዝ ሰርጥ ለተኩስ አቁም ስምምነቱ ቀሪ ቀናት ለሁሉም የንግድ መርከቦች ሙሉ በሙሉ ክፍት መደረጉን ኢራን ባወጀች ጥቂት ደቂቃ ውስጥ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ወርዷል።
ዛሬ አርብ ጥዋት ላይ እስከ 98 ዶላር ደርሶ የነበረው የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ እወጃውን ተከትሎ አንድ በርሜል ከ90 ዶላር በታች አሽቆልቁሏል።
የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋው ከጦርነቱ በፊት ከ70 ዶላር በታች የነበረ ሲሆን መጋቢት ወር መጀመሪያ ላይ ከ100 ዶላር በላይ ደርሷል ፤ የመጋቢት ወር ማብቂያ ላይ ደግሞ እስከ 119 ዶላር ተሰቅሎ ነበር።
አሁን የሆርሙዝ ሰርጥ ለንግድ መርከቦች ሙሉ በሙሉ ክፍት መደረጉን ኢራን በማወጇ ዋጋው በአንድ ቀን ከ98 ዶላር 10% ቀንሶ ከ90 ዶላር በታች ሆኗል።
ያዝልቀው ከማለት ውጭ የመካከለኛው ምስራቅ ሁኔታ በፍጥነት ተለዋዋጭ ስለሆነ በቀጣይ ሳምንታት ምን እንደሚፈጠር ከወዲሁ መገመት አስቸጋሪ ነው
@seledadotio

No comments yet.