ኢራን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን መዝጋቷን አስታወቀች

- Advertisement -
Sidebar AD

​#FastMereja I የኢራን መንግስታዊ ሚዲያ (IRIB) እንደዘገበው፣ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ ወሳኝ የሆነውን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በድጋሚ ዘግታለች። ከዚህ በኋላ ማንኛውም የንግድ መርከብ በወሽመጡ ለማለፍ ከቴህራን ቀጥተኛ ፈቃድ ማግኘት እንደሚኖርበት በዘገባው ተመልክቷል።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2