ከ18ቱ፣13ቱ ትራኮች ላይ የሰራው The main MAN behind ኢቶሪካ አልበም- Marven Alemayhu እናመሰግናለን ::
.
🎵ዳስ ጣል(አንሳው)፦ሙዚቃ ቅንብር፣ሚክሲንግ፣ማስተሪንግና ኪቦርድ
🎵ኢቶሪካ፦ሙዚቃ ቅንብር፣ሚክሲንግ፣ማስተሪንግና ኪቦርድ
🎵ቲንታጎ(ፒንታጎ)-ሙዚቃ ቅንብር፣ሚክሲንግ፣ማስተሪንግና ኪቦርድ
🎵ተወዳጅ፦ተጨማሪ ኪቦርድ እና ማስተሪንግ
🎵ስምምነ(ጉሬጌ)፦ ማስተሪንግና ተጨማሪ ድምፅ ቅጂ
🎵የማዕረግ ጥግ(አብራ ኗሪዬ)፦ማስተሪንግ
🎵ታየኝ፦ማስተሪንግ
🎵በመስኮቱ፦ማስተሪንግ
🎵ብልጭታ፦ሳክስፎን ቅጂ
🎵የአዞ እምባ፦ተጨማሪ ኪቢርድና ማስተሪንግ
🎵ዝ ፀዳል፦ሳክስፎን ቅጂ
🎵መሬማ፦ማስተሪንግ
🎵ጽዮን ሙሽራዬ- ድምፅ ቅጂ፣ሚክሲንግና ማስተሪንግ
ኤልያስ ማዳ እንዳዘጋጀው ::
Teddy Afro Amleset Muchie Teddy Afro Fans
Source: FastMereja









No comments yet.