24 ሰዓት ሳይሞላው ተዘጋየሆርሙዝ ቁማር አላለቀምኢራን በአሜሪካ የተጣለባትን እገዳ ባለመነሳቱ የሆርሙዝ ሰርጥን ሙሉ ለሙሉ መከ…

- Advertisement -
Sidebar AD
24 ሰዓት ሳይሞላው ተዘጋ‼️የሆርሙዝ ቁማር አላለቀም‼️
ኢራን በአሜሪካ የተጣለባትን እገዳ ባለመነሳቱ የሆርሙዝ ሰርጥን ሙሉ ለሙሉ መከፈቱን ባወጀች 24 ሰዓት ሳይሞላው መልሳ በይፋ መዝጋቷን አስታወቀች። ሆርሙዝ ላይ ጥብቅ ወታደራዊ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን ኢራን አሳውቃለች።
ትራምፕ በመጪው ረቡዕ ኢራን ስምምነት ካልፈፀመች የቦንብ ናዳ ማዝነብ እንጀምራለን ብለዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2