#Ethiopia | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዓመቱ ወሳኝ ፍልሚያ በኢቲሃድ ስታዲየም በባለሜዳዎቹ ማንቸስተር ሲቲ አሸናፊነት ተደምድሟል።
ለሲቲ ራያን ቸርኪ (16′) እና ኧርሊንግ ሃላንድ (65′) ሲያስቆጥሩ፣ ለአርሰናል ብቸኛዋን ጎል ካይ ሀቨርትዝ (18′) አስቆጥሯል።
ሲቲ በሜዳው ያለውን ጥንካሬ በመጠቀም ወሳኝ 3 ነጥብ በመሰብሰብ የዋንጫ ፉክክሩን ዳግም እንዲፋፋም አድርጓል።
መድፈኞቹ በኢቲሃድ የነበረባቸውን የ11 ዓመት ድል የማጣት ታሪክ መቀየር ባይችሉም፣ አሁንም በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ያላቸው የ3 ነጥብ ብልጫ ለዋንጫው ተመራጭ ያደርጋቸዋል።
የዋንጫው ፉክክር አሁን ተጀመረ
አርሰናል ይህንን ሽንፈት ተቋቁሞ ለ22 ዓመታት የናፈቀውን ዋንጫ ያነሳ ይሆን?
ወይስ ሲቲ ልምዱን ተጠቅሞ ዋንጫውን ይነጥቃል?
የእናንተን አስተያየት በኮሜንት አጋሩኝ! 👇
#getu #ManCityArsenal #MCiARS #PremierLeague #FullTime #Haaland #Havertz #TitleRace #FootballEthiopia #አርሰናል #ማንቸስተርሲቲ #ፕሪሚየርሊግ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen
Source: GetuTemesgen









No comments yet.