የኢራን አዲስ ማስጠንቀቂያ‼️
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ቃልአቀባይ ‘በኢራን ላይ የሚደረግ ማንኛውንም አዲስ ጥቃት ለመጋፈጥ ዝግጁ መሆኑን እና እንደገና ጦርነት የሚነሳ ከሆነ “በጠላት ቀሪ ንብረቶች ላይ ከባድ ድብደባ እንደሚፈጽም’ ተናግረዋል።
ከባለፈው ጦርነት የባሰ አስከፊ ውድመት እናደርሳለን፣ አይተው የማያውቁትን ጥቃት እናከናንባቸዋለን “ብለዋል።
ትራምፕ ዛሬ የሚያበቃውን የተኩስ አቁም ስምምነት በኢራን ጥያቄ መሰረት አራዝሚያለሁ ያሉ ሲሆን ኢራን ግን የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲራዘም ለአሜሪካ ምንም አይነት ጥያቄ እንዳላቀረበች ገልፃለች።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.