የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን ለማድረግ ወሳኝ ቀናት ደርሰዋል! “አልቲማ ሪል እስቴት” በመስቀል ፍላወር ልብ ላይ ልዩ የመኖሪያ ቤት አማራጮችን እና ማራኪ ቅናሾችን ይዞ ቀርቧል።
ከዛሬ ሚያዝያ 17 እስከ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (ለአምስት ተከታታይ ቀናት)።
ጥራቱን የጠበቀ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት፣ ምቹ ክፍያ እና የባለሙያዎች ምክር።
መስቀል ፍላወር (Meskel Flower)
ዛሬ የሚያደርጉት ውሳኔ የነገ ህይወትዎ መሰረት ነው!” በከተማችን እምብርት ላይ የራስዎን ቤት ባለቤት ለመሆን ይህንን አጋጣሚ እንዳያመልጥዎት።
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለቀጠሮ፦
☎️ +251 996 000 000
☎️ +251 995 222 222
አልቲማ ሪል እስቴት — ህልምዎን ይኑሩ! 🏠🔑
#getu #AltimaRealEstate #DreamHome #MeskelFlower #AddisAbabaHousing #InvestInEthiopia #HomeOwnership #RealEstateEthiopia #አልቲማሪልእስቴት #ቤትግዥ #አዲስአበባ #መስቀልፍላወር #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen
Source: GetuTemesgen









No comments yet.