ቀሚሳም
#Ethiopia | የደራሲ ዘላለም የሳጥንወርቅ – “ቀሚሳም” ርዕስ የያዘ 30ኛ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል።
ደራሲው በአሥር አመታት ውስጥ 30 መጽሐፍት የጻፈ ሲሆን በቀጣይ በአዳዲስ ስራዎች እንደሚመጣ ተናግሯል::
ከልጅነት የመሆን መሻት ውስጥ በዳዴ ያልተቀደሙ ባለቀለም ምናቦች… ቁጡ መላክ ሰይፍ ላይ ወደቁ…”እንዳትቆም.. እንዳትተኛ” እንሆ . . በመንፈቀ ለሊት የተወለዱ ቃል እና ህይወት! . . እፎይ!!
በአስር አመታት ውስጥ በደራሲው የተጻፉ
እፀ ሳቤቅ
እፀ ጦስ
አፀ ሲና
ብኤልዜቡል
ብስለት
ስቶስጥራ
ሽርፍራፊ ልቦች
ፍካት እና ንጋት
ሰውነት
የህይወት ዋጋ
ፊት እና ኀላ
አዳፋ ነፍሶች
እንደ ፍቅር
እውነት
አሁን
የነፍስ ዜማ
ጌጣም አልቦዎች
ልጃገረድ ልብ
የህይወት ህግ
ዝም
ጥቁር ነኝ
ትርታ
ብር አምባር
ታላቅነት
የኔ ማር
ቦሌ ኤድናሞል ጋ
ልባም ሴት
ኑሮ በዘዴ
ማንነት
ቀ ሚ ሳ ሞ
መጽሐፉ ለገሀር በሚገኘው ጃፋር መጽሐፍት መደብር ይገኛል::

Source: GetuTemesgen









No comments yet.