🎯🎯 የወቅቱ አነጋጋሪ ” ዶሎቪያ ”ፊልም በተመልካች ዘንድ ተወዳጅነቱን እያገኘ ይገኛል ያዩትም ሰዎች አድናቆታቸውን መስጠታቸው እንደቀጠለ ነው ። በድጋሚ ነገ ቅዳሜ እና እሁድ በሙሉ ፕሮግራም በአለም ሲኒማ አዘጋጅቶ ይጠብቆታል ማንም ሰው እንዳይቀር ።
📌በአለም ሲኒማ ለአጭር ጊዜ ይቆያል ያላያችሁት እንድታዩት ተጋብዛችኋል እንዳያመልጣችሁ ።
🎯🎯 ነገ በዕለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 17 ከቀኑ 12:00 በሀይሌ ግረንድ open air cinima አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
🎯🎯 እሁድን በአዳማ ሚያዝያ 18 በኦሊያድ ሲኒማ በ8:00 በ10 :00 እና በ12:00 በታላቅ ድምቀት ይመረቃል አዳማዎች ዝግጁ 📌ዶሎቪያ 📌እዛው እንገናኝ ።

Source: FastMereja









No comments yet.