የማሊ ጦር የተቃጣበትን “የሽብር ጥቃት ማክሸፉን” አስታወቀ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ጦሩ በዋና ከተማዋ ባማኮ እና ሌሎች ከተሞች ሰርጎ ገብ “የአማፂ” ቡድን አባላት ጥቃት አድርሰዋል ብሏል።

ጥቃት አድራሾቹ የባማኮ አየር ማረፊያን ለመቆጣጠር ኢላማ አድርገው እንደነበር ተገልጿል።

“አማፂያኑ” ከአልቃይዳ ጋር ትስስር ያላቸው መሆናቸውን አስታውቋል።

የውጭ ሀገር ኤምባሲዎች በበኩላቸው ዜጎቻቸውን ረጅም ጉዞ ከማድረግ እንዲቆጠቡ አሳስበዋል።

ጦሩ ስለደረሰ ጉዳት የሰጠው ማብራሪያ የለም።

ገለልተኛ ተቋማትም ቢሆኑ ከሽብር ጥቃቱ ጋር በተያያዘ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ ያወጡት ሪፖርት የለም።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#cbsnews
#ThiqahEth


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2