ሳኡዲ አረቢያ በሗይታውስ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዘች።
ሳኡዲ በሰጠቺው የውግዘት መግለጫ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በተገኙበት ዝግጅት ላይ የተፈፀመው ጥቃት የሚወገዝ ነው ብላለች።
ሳኡዲ በዚህ ሰአት ከአሜሪካ ጎን በሙሉ እንደምትሰለፍ በመግለፅ ድርጊቱን በፅኑ እንደምትኮንን መግለጿን የሳኡዲው አልአረቢያ ዘግቧል።
@seledadotio

No comments yet.