ከልክ በላይ ፎቶዎቿን ኤዲት በማድረጓ የተነሳ የጠፋችውን ሴት ፖሊስ ለማግኘት መቸገሩን አስታወቀ
አንዲት ሜክሲካዊት ሴት ከልክ በላይ ኤዲት በተደረጉ የማህበራዊ ሚዲያ ፎቶዎች ፍፁም የተለየች ሰው እንድትመስል ስላደረጓት ፖሊስ እርሷን ለማግኘት የሚያደርገውን ጥረት እንቅፋት ደቅኖበታል።
በሜክሲኮ ውስጥ የጠፉ ሰዎች ለማግኘት ከመጠን በላይ የማህበራዊ ሚዲያ ፎቶዋቸው ኤዲት ስለሚደረጉ ለማግኘት አስቸጋሪ ያደርጋቸዋል የሚል ሞቅ ያለ ክርክር አስነስቷል። በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ በቺያፓስ ግዛት ውስጥ የጠፋችውን የ30 ዓመቷን ሴት ለማግኘት የተደረገው ጥረት ፖሊሶች በጠፉ ፖስተሮች ላይ የተጠቀሙባቸው ፎቶዎች እሷን የማይመስሉ በመሆናቸው ተስተጓጉሏል።
ግሬሺያ ሜንዶዛ በኤፕሪል 12 ምሽት መጥፋቷን በወጣቷ ቤተሰብ የቀረበውን ሪፖርት ያሳያል። ፖሊስ አንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ፎቶዎቿን ተጠቅሞ ለአካባቢው ማህበረሰብ ቢያሰራጭም ከእርሷ ትክክለኛ መልክ ጋር ግን ሊመሳሰል አልቻለም።
እንደ እድል ሆኖ ወጣቷ ከበርካታ ቀናት በኋላ በህይወት ተገኝታለች።
@seledadotio

- Advertisement -

No comments yet.