አሜሪካ ተዋርዳለች-ጀርመንትራምፕ ይህንን ላይወዱት ይችሉ ይሆናል እውነታው ግን አሜሪካ በኢራን ተዋርዳለች ሲሉ የጀርመኑ ቻንስለ…

- Advertisement -
Sidebar AD
አሜሪካ ተዋርዳለች-ጀርመን‼️
ትራምፕ ይህንን ላይወዱት ይችሉ ይሆናል እውነታው ግን አሜሪካ በኢራን ተዋርዳለች ሲሉ የጀርመኑ ቻንስለር ሜርዝ ተናግረዋል።
“የአሜሪካ ህዝብ በሙሉ በኢራን አመራር በተለይ በኢራን አብዮታዊ ዘብ አመራሮች ተዋርደዋል ያሉ ሲሆን አሁን ላይ ኢራን በጣም በሰለጠነ ሁኔታ ጠንካራ ድርድር እያደረገች ነው” ብለዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1