ነገ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
✅ከጠዋቱ 2:00-10:00
👉አስኮ ገብርኤል፣ሳንሱሲ፣ኢያሱ ምንጭ፣ብርጭኮ ኮንዶሚኒየም፣ከታ አፊያ ዱቄት
✅ከጠዋቱ 3:00-9:00
አሞሌስፋብሪካ፣ካሰዴ፣ጣፎ፣44ማዞሪያ፣ሰንዳፋ ጫፍ፣ኮካ ማዞሪያ ፣ፍተሻ አካባቢ፣እንጦጦ ማርያም፣ስፔስ ሳይንስ፣ሽንቁሩ ሚካኤል፣አካኮ ገብርኤል፣10ኪሎ በከፊል፣ዶሮ እርባታ፣ቀንብሬ፣አፍሪካ ልህቀት ማእከል
✅ከጠዋቱ 2:00-9:30
👉ለገጣፎ፣ሲዲሲ፣ኮሰሮ፣ለገዳዲ፣ ወይብላ ማርያም፣አውጉስታ፣አንፎ፣ወይራ ሰፈር፣ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ሞቢል ራሺያ ካምፕ፣ተዘንአ ሆስፒታል ፣ሙስና ሰፈር
እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል።
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
የተቋማችንን ማህበራዊ የሚዲያ ገፆችን በመቀላቀል ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን ወዲያውኑ ያግኙ!!
Source: GetuTemesgen









No comments yet.