ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ በኬንያ ናይሮቢ ተመርዞ መገደሉ ተሰማበኬንያ ናይሮቢ በስደት ይኖር የነበረው  ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ፣ የዩኒቨር…

- Advertisement -
Sidebar AD
ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ በኬንያ ናይሮቢ ተመርዞ መገደሉ ተሰማ
በኬንያ ናይሮቢ በስደት ይኖር የነበረው  ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ፣ የዩኒቨርሲቲ መምህር እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ያዕቆብ ያታኔ በድንገት ህይወቱ ካለፈ በኋላ  የተደረገ የአስከሬን ምርመራ መርዝ እንደተገኘበት እና የውስጥ አካል ጉዳት እንደደረሰበት ይፋ ተደርጓል።
ጋዜጠኛው ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢቲቪ) በእንግሊዝኛ ፕሮግራም አዘጋጅነት የሰራ ሲሆን፣ በቅርብ ጊዜያትም በናይሮቢ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ክትትል ይደረግበት እንደነበር እና ለደህንነቱ እንደሚሰጋ ለተለያዩ አካላት ሲያሳውቅ እንደነበር የኬንያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2