ቤታቸውን ለመቄዶንያ ሰጡብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዋሺንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቃሊቲ አከባቢ የሚገኘውን G+ 2 የግል…

- Advertisement -
Sidebar AD
ቤታቸውን ለመቄዶንያ ሰጡ‼️
ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዋሺንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቃሊቲ አከባቢ የሚገኘውን G+ 2 የግል ቤታቸውን ሙሉ ለሙሉ ለመቄዶንያ በጎ አድራጎት ድርጅት ሰጡ። የመቄዶንያ መስራች እና ሥራ አስኪያጅ ቢንያም በለጠ እንደገለጹት ይህ በሊቀ ጳጳሱ የተሰጠን ቤት በብር ግምት 120 ሚሊዮን ብር እንደሚሆን እና ከዚህ ፊትም በተደጋጋሚ ሲደግፉ እንደነበር ገልጸዋል።
Via: መንክር ሚዲያ
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2