#የድንጋይ_እጥረት_አጋጠመን!!!

- Advertisement -
Sidebar AD

የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ሥራው እየተሠራ ይገኛል አሁን ግን የድንጋይ እጥረት አጋጥሞናል።
በመኪና ለመቅርብ የነዳጅና የመንገድ ችግር አለና ሥራው እንዳይቋረጥ ከአካባቢ በአህያ በኮርቻ ለመቅረብ ተገደናል።
ለዚህም አቅርቦት ሥራ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ እንድታደርጉ በልዑል እግዚአብሔርና በእናቱ በድንግል ማርያም ስም እንጠይቃለን።

💳 የልገሳ ሂሳብ ቁጥሮች (የህንፃ አሰሪ ኮሚቴ)
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281

#አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815

#ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610

#አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701

#አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101

#ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0933055802 ወይም 0911414852
(ድጋፍ ሲያደርጉ የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ – በጸሎት እንድናስብዎት)

🌐 የፌስቡክ ገጽ፦ #መቃኞ
“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።” (2ኛ ቆሮ. 9:7)





Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2