ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ሕሁድ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ለሊት ከ9፡00 ሰዓት እስከ 10፡30 ድረስ የኮር ባንኪንግ

- Advertisement -
Sidebar AD

ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ሕሁድ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ለሊት ከ9፡00 ሰዓት እስከ 10፡30 ድረስ የኮር ባንኪንግ ፣ የሞባይል ባንኪንግ፣ የኢንተርኔት ባንኪንግ፣ የፖስ (POS)፣ የኤ.ቲ.ኤም (ATM) እና ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በበይነ መረብ ትስስር የሚሰጡ አገልግሎቶች በጊዜያዊነት ይቋረጣሉ።

በመሆኑም ይህን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እየጠየቅን የሲቢኢ ብር አገልግሎት ግን በመደበኝነት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: